የቻይና-አፍሪካ የከፍተኛ ባለሙያዎች የትብብር ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡

አዲስ አበባ: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና-አፍሪካ የከፍተኛ ባለሙያዎች የትብብር ኮንፈረንስ (FOCAC) "ኢትዮጵያ እንደ አፍሪካዊ ወካይ ድምጽ የነበራት ሚና ከትናንት እስከ ዛሬ" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ኮንስለር ሚስተር...

“የኮሙኒኬሽን እና የሬዲዮ ሲግናልን በአግባቡ ማሥተዳደር የዲጅታል ሥነምህዳሩን ከማስተካከል ባለፈ ሀብትን በአግባቡ እና በፍትሐዊነት...

አዲስ አበባ: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የኮሙኒኬሽን ሲግናል ጉባኤ መካሔድ ጀምሯል፡፡ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኅብረት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ቴክኒካል ኮንፈረንስ ከግንቦት 12/2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 14/2016 ዓ.ም የሚካሔድ...

ኢኮኖሚውን እየፈተኑ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት በርካታ ጥረቶች መደረጋቸውን የፕላን እና ልማት ሚንስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዘጠኝ ወራት ሀገራዊ የልማት ሥራዎች አፈጻጸም ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሠጡት የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ፋፁም አሰፋ (ዶ.ር) ባለፉት ዘጠኝ ወራት የፕላን እና...

የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ማጎልበት እንደሚገባ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በወጣቶች ዙሪያ ከሚሠሩ መንግሥታዊ ተቋማት እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የፎረም ምስረታ መድረክ ተካሂዷል ። በመድረኩ ከወጣቶች ጋር በተያያዘ...

“ስለ ኢትዮጵያ ተፋቀሩ፣ በአንድነትም ኑሩ”

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ብልኾች ትናንትን ይረዳሉ፣ ዛሬን ያሳምራሉ፣ ነገንም  ይተነብያሉ። ጥበብ የተቸራቸው በዘመናቸውም፣ ያለዘመናቸውም ስለ ሀገራቸው ያስባሉ፣ ይጠበባሉ፣  ይጨነቃሉ። ልጆቻቸው፣ ወዳጆቻቸው በፍቅር የሚኖሩበትን፣ በአንድነት የሚጸኑበትን፣ የሚከባበሩበትን፣ ኮርተው ሀገር የሚያኮሩበትን፣ ጠላቶቻቸውን ድል የሚመቱበትን፣...