የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክክር ሊያካሂድ መኾኑ ተገለጸ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከግንቦት 21 እስከ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ውስጥ የሚያካሂደውን የምክክር ምዕራፍ በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት...

“ወጣቶችን ከአደንዛዥ እና አሉታዊ መጤ ልማዶች ለመጠበቅ ንቅናቄዎችን በማዘጋጀት እየሠራን ነው” ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቶችን ከአደንዛዥ እና አሉታዊ መጤ ልማዶች ለመጠበቅ ንቅናቄዎችን በማዘጋጀት እየሠሩ መኾኑን ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የፀረ-አደንዛዥ እፆች እና አሉታዊ መጤ ልማዶች በታዳጊዎች እና...

” አዲስ ውበት፣ አዲስ ሀሴት”

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በውበቷ ላማረች፣ በጸጋዋ ለተወደደች፣ በተፈጥሮ ለተሞሸረች፣ ረጅሙን ወንዝ ለታጠቀች፣ በምስጢራዊ ሐይቅ ለታቀፈች፣ እንደ ንጉሥ ሰልፈኛ በሥርዓት በቆሙ ዘንባባዎች እጥፍ ድርብ ውበትን ለተጎናጸፈች፣ ባማሩ ጎዳናዎች ለተሞሸረች፣ በሚያውቃትም...

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በሰሜኑ ጦርነት በምሥራቅ አማራ ጉዳት ለደረሰባቸው አካላት ድጋፍ አደረገ።

ደሴ፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው በምሥራቅ አማራ ለሚገኙ ለተለያዩ የጤና ተቋማት እና የችግሩ ሰለባ ለኾነው አርሶ አደር የመልሶ ማቋቋም ሥራዎች እየሠራ መኾኑን ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ገልጿል። የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የቤኤችኤ...

“ኢትዮጵያን የሚወድና የሚመስል ሠራዊት ተገንብቷል” ጀኔራል አበባው ታደሰ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል አሠልጥኖ ላስመረቃቸው የበታች ሹም አመራሮች በወቅታዊ ተቋማዊ ሀገራዊና አካባቢያዊ ሁኔታዎች ላይ...