የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ያዘጋጀው 2ኛው ቢግ 5 የግንባታ አውደ ርዕይ ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከዲ ኤም ጂ ኤቨንት ጋር በመኾን ያዘጋጀው 2ኛው ቢግ 5 የግንባታ አውደ ርዕይ ተጀምሯል። "ኢትዮጵያን እንገንባ" በሚል በሚሊኒየም አዳራሽ የተጀመረው ግዙፍ ዓለም አቀፍ የግንባታ...
አማራጭ ወደብ ለማግኘት በሚያስችሉ ዓለም አቀፋዊ ተሞክሮዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን አማራጭ ወደብ ለማግኘት በሚያስችሏት ዓለም አቀፋዊ ተሞክሮዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የቀይ ባሕር ደኅንነት እና ቀጣናዊ ትርምስ በማርገብ ረገድ ኢትዮጵያ ትልቅ ሚና እንዳላት...
“ኢትዮጵያ እያደገ በመጣው የግንባታ ዘርፍ ለያዘችው 10 ዓመት ዕቅድ ስኬት የውጭ አጋሮች ጋር አብራ...
አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የቢግ 5 የኮንስትራክሽን ኤግዚቪሽን አስጀምረዋል። የኮንሥትራክሽን ዘርፉ ዕድገት 54 ነጥብ 4 ቢሊዮን የነበረ ሲሆን በቀጣይ ከዚህ ከፍ ያለ ዕድገት ያስመዘግባል ተብሎ ይጠበቃል ያሉት...
ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ያለገደብ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ያለገደብ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ኾኗል።
መተግበሪያው በተለይም በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በቀጥታ ድጋፍ እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው ተብሏል።
መተግበሪያውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኢትዮጵያ...
“ቤተ ክርስቲያን ፈተናን መሻገር የሚያስችል ተቋም መፍጠር ይኖርባታል” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
አዲስ አበባ: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2016 ቅዱስ ሲኖዶስ ርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤ ዛሬ መጀምርን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር "ቤተ ክርስቲያን በሁለተናዊ ፈተናዎች፣ በፍቅረ ሢመት እና...








