የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ጅግጅጋ ገቡ
ባሕር ዳር: ሰኔ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ረ) ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል።
መሪዎቹ ከሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኢብራሂም ኡስማን ጋር በመኾን ጅግጅጋ ከተማ ገራድ...
ትኩረት የሚሹት የታሪክ እና የማንነት አሻራዎች!
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቅርሶች የአንድ ማኅበረሰብ የታሪክ እና የማንነት አሻራ በመኾናቸው የቅርሱ ባለቤት የኾነው ሕዝብ እና መንግሥት በመጠበቅ እና በመንከባከብ ከትውልድ ወደ ትውልድ ማሻገር ኃላፊነት አለበት።
በአማራ ክልል የሚገኙ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የ2017 በጀት አመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተወካዮች ልዑክ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከእስያ ጉብኝታቸው ማምሻውን በመመለስ የሶስት ቀናት የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን ካጠናቀቁት የሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተወካዮች ልዑክ ጋር ውይይት አድርገዋል።
ውይይቱ በቤቶች ልማት በቱሪዝም...
የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በቤተ ክርስቲያን፣ በሀገራዊ እና በወቅታዊ ዐበይት ጉደዮች ላይ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ-ጉባኤ ተጠናቅቋል። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ሲጠናቀቅ በዐበይት እና ወቅታዊ የሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል። ቅዱስ ሲኖዶስ ያሳለፈውን ውሳኔ በሚመለከት...








