ለሕጻናት ጤና እጅግ ጠንቅ የኾነ የዱቄት ወተት በገበያ ላይ ሲሸጥ ተያዘ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን ባሕር ዳር ቅርንጫፍ እና የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ለሕጻናት ጤና ጠንቅ የኾኑ የዱቄት የወተት ዓይነቶች...

“የ2017 ዓ.ም የፌደራል መንግስት በጀት የሕዝብን የልማት ፍላጎት መመለስ በሚያስችል መልኩ የተደለደለ ነው” አቶ...

የ2017 ዓ.ም የፌደራል መንግሥት በጀት የሀገር ዕድገትን በማስቀጠል የሕዝብን የመልማት ፍላጎት መመለስ ለሚያስችሉ ዋና ዋና የኢኮኖሚ መስኮች የተደለደለ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ31ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌደራል መንግስት የ2017...

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አሰጣጥን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ700 ሺህ በላይ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተናውን እንደሚወስዱ የገለጹት የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች...

የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት አሚኮን ጨምሮ ከስድስት የመገናኛ ብዙኅን ተቋማት ጋር የአየር ሰዓት ግዥ ውል...

አዲስ አበባ: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በ2016 ዓ.ም ለአምስት ዙር የሚያካሂደውን የሥነ ሕዝብ ጤና ጥናት መረጃዎችን ለኅብረተሰቡ ለማሳወቅ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽንን ጨምሮ ከስድስት የሚዲያ ተቋማት ጋር የአየር ሰዓት ግዥ ውል...

አፈ ጉባኤዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን እየጎበኙ ነው።

አዲስ አበባ: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ከልሎች፣ ከአዲስ አበባ እና ከድሬዳዋ ከተማ መሥተዳደር የተውጣጡ አፈጉባኤዎች በአዲስ አበባ ከተማ ተገኝተው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን እየጎበኙ ነው። ዘጋቢ:- አየለ መሥፍን ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!