የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በማስተርስ እና በዲግሪ በተለያየ ሙያ ያስተማራቸውን እና ያሠለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖችን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት እያስመረቀ እንደሚገኝ ከኢትዮጵያ የፌዴራል ፖሊስ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

“ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍል እና በክልሎች መካከል የተመጣጠነ ዕድገትን ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ሥርዓት ጽኑ መሠረቶች...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) «የፊስካል ፌዴራሊዝም መሠረታዊ ጉዳዮች እና የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ» በሚል መሪ መልዕክት ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት ሥልጠና እየተሠጠ ነው፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...

በቀጣይ ዓመት ሕጻናት ከትምህርት ቤት እንዳይቀሩ ኅብረተሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ ትምህርት ቢሮ ጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በቀጣይ የትምህርት ሥራዎች ዙሪያ ከሚዲያ መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር የጋራ የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ መሪዎች፣ የተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊዎች፣...

“በአቅም ግንባታ ረገድ ከሩሲያ፣ ከሕንድ፣ ከቻይና እና ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ጋር በትብብር ለመሥራት ምክክር...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሩሲያ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የብሪክስ አባል ሀገራት የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች የተሳተፉበት ፎረም ተጠናቋል፡፡ ፎረሙ ከሰኔ 10/2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ14/2016 ዓ.ም “ብሪክስ ቺፍ ጀስቲስ ፎረም” በሚል...

የብሪክስ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚንስትሮች ጉባኤ በሩሲያ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ ቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በጉባኤው ላይ እየተሳተፉ ሲሆን ኢትዮጵያ ከቱሪዝም ልማት አንፃር ያላትን ሰፊ እድል፤ ለዘርፉ የሰጠችውን ትኩረት እና እያከናወነች ያለውን የመዳረሻ ልማት ሥራዎች ገለፃ...