“ተረባርበን ከሠራን ካቀድነው በላይ ልናሳካ እንደምንችል ጥርጥር የለውም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በማለዳው በጅማ ከተማ የአረንጓዴ አሻራቸውን ያሰረፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እኩለ ቀን ላይ ደግሞ በአዲስ...

የሚተከሉ ችግኞች የተራቆቱ አካባቢዎችን ወደአረንጓዴነት እየመለሱ ነው።

ጎንደር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በላይ አርማጭሆ ወረዳ ችራ ቀበሌ እየተካሄደ ነው። በችግኝ ተከላው ላይ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የላይ አርማጭሆ ወረዳ የሥራ ኀላፊዎችን ጨምሮ ነዋሪዎች...

“አረንጓዴ አሻራ መላ ኢትዮጽያውያን ፈጥነው የገዙት ትልቅ ሀገራዊ አጀንዳ ነው” የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን በአረንጓዴ ልማት በዓለም ፊት ቀዳሚ የሚያደርገው የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ በመላ ኢትዮጵያ እና በሕዝብ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው። የሀገሪቱ መሪዎች ሕዝብን እያስተባበሩ ለትውልድ የሚተርፍ አሻራቸውን በየአካባቢው እያሳረፉ ነው። የማዕከላዊ...

በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሁሉም በንቃት እንዲሳተፍ አቶ አደም ፋራህ ጥሪ አቀረቡ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር መሠረታዊ ጥያቄያችንን የሚመልስ እና ከሀገር አልፈን ለዓለም የምንተርፍበት ንቅናቄ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ...

ከ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የወሎ ኮምቦልቻ የመንገደኞች አውሮፕላን ማረፊያ...

ኮምቦልቻ: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የወሎ ኮምቦልቻ የመንገደኞች አውሮፕላን ማስፋፊያ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር...