ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን መረቁ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሠፈሩት መልእክት "ይህ ሆስፒታል ሰፊ መጠነ ርዕይ ያላቸው የህክምና አገልግሎቶች ለመስጠት የተገነባ ነው። ገና ብዙ ርምጃ መራመድ ቢጠበቅብንም...
“ከውጭ ሲገቡ የነበሩ 96 ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት ተችሏል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በሰጠው ትኩረት በበጀት ዓመቱ የብድር አቅርቦቱን በእጥፍ ማሳደግ መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በፌዴራልም ኾነ በክልል ደረጃ የተሰጠው ትኩረት...
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ5 ሺህ 900 በላይ ተማሪዎቹን አስመረቀ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ5 ሺህ 900 በላይ ተማሪዎቹን ለ74ኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ አስመርቋል።
ዩኒቨርስቲው ዛሬ ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል 51 በመቶ የሚኾኑት የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ሲኾኑ ከመጀመሪ ዲግሪ ተመራቂዎች መካከል...
“የብዙ ምንጮች መፍለቂያ፣ የድንቅ ተፈጥሮ መገኛ፣ የእምቅ የቱሪዝም ባለቤት፣ የሀገር ሽማግሌዎች ምድር አርባ ምንጭ!”...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት "የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ ቃል የጀመርነውን የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በአርባ ምንጭም ቀጥለናል ብለዋል፡፡
በዚህ መርሐ...
በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሀገር በቀል ችግኞች ይተከላሉ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በ20 ሄክታር የደን ቦታ ላይ ሀገር በቀል ችግኞች እንደሚተከሉ የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የችግኞቹ ተከላ የሚካሄደው በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ችግር...








