“የሀገሪቱ የወደፊት ተረካቢ ወጣቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ፖለቲከኞች፣ የሃይማኖት አባቶች ሁሉ በሀገራቸው ቀጣይ እጣ ፋንታ...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "የወጣቶች ሚና እና ተሳትፎ ለሀገራዊ ምክክር" በሚል የፓናል ውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን ዓርዓያ የሀገሪቱ የወደፊት ተረካቢ ወጣቶች፣ የሀገር...
“ሰላም፣ ፍቅር እና አንድነት ኢትዮጵያን ያሻግራሉ” አቶ ብናልፍ አንዷለም
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ አዲስ አበባን ጨምሮ በሁሉም ክልሎች በተመረጡ 33 ከተሞች "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ ሩጫ ተካሂዷል።
ስለሰላም የተካሄደውን እና በሰላም የተጠናቀቀውን ስኬታማ ሩጫ...
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና ግቢ በይፋ ተጀምሯል። የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ...
“የኦንላይን ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ የሚሠራጨው መረጃ ሐሰተኛ ነው” ትምህርት ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች የኦንላይን ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ የሚሠራጨው መረጃም ፍጹም ከእውነት የራቀ ሐሰተኛ...
ኢትዮጵያውያንን ለመታደግ የተዘጋጀው የሙዚቃ ድግሥ
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ድርቅ እየተከሰተ በርካቶችን ከቀያቸው አፈናቅሏል፤ የሰው ሕይዎት አጥፍቷል፤ እንስሳትንም ጎድቷል፡፡ በወቅቱ የተከሰተውን ረሀብ የኢትዮጵያ መንግሥት ለዓለም ሕዝብ ባለማሳወቁ እና እርዳታ ከለጋሾች ባለመጠየቁ መትረፍ የነበረባቸው ወገኖች...








