“አረንጓዴ አሻራ ለሀገራዊ ልማት በጋራ የመቆም ባሕልን ያጎለበተ ነው” የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ኢትዮጵያውያን በንቅናቄ ወጥተው ለትውልድ የሚተርፍ አረንጓዴ አሻራቸውን እያሳረፉ ነው።
የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች መሪዎች እና ሠራተኞችም በጋራ በመኾን በአዲስ አበባ ጉለሌ አካባቢ የአንድ...
“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ትርጉሙ ከአካባቢ ጥበቃም ያልፋል” ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመላ ኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አሻራቸውን ያሳረፉት የሴቶች እና ማኅበራዊ...
“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የትውልድ፣ የዜጋ እና የሀገር ሥራ ነው” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመላ ሀገሪቱ እየተካሄደ ነው።
በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እየተሳተፉ ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ጉለሌ አካባቢ የአረንጓዴ አሻራቸውን ያሳረፉት...
እስከ ቀን 7:00 ድረስ 517 ነጥብ 3 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ከሁነት መከታታያ ማዕከል ኾነው መረጃዎችን አጋርተዋል። ባጋሩት መረጃም በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ...
ኢትዮ ቴሌኮም “ለአረንጓዴ ኢትዮጵያ” በሚል መሪ መልእክት 500 ሺህ ችግኝ የመትከል ሥራውን ጀምሯል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም "ለአረንጓዴ ኢትዮጵያ” በሚል መሪ መልእክት መላው የኩባንያው ጽሕፈት ቤቶችን በማቀናጀት 500 ሺህ ችግኞችን የመትከል ሥራውን አስጀምሯል።
በኮርፖሬት፣ በዞን እና ሪጅን ደረጃ ከ4 ሺህ 900 በላይ የኩባንያው...