ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 051 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በሦስት ዙር በተከናወነ በረራ ወደ ሀገር የተመለሱት 1001 ወንዶች፣ 44 ሴቶች እና 6 ጨቅላ ህፃናት ናቸው፤ ከእነዚህም...

ጥራት ያላቸው የጤና መረጃዎችን በመሠብሠብ ለሀገሪቱ የፖሊሲ ግብዓት ማዋል የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ፡፡

አዲስ አበባ: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የ2016 ዓ.ም የሥነ ሕዝብ እና ጤና ጥናት የመስክ የሠራተኞች ሥልጠና የመዝጊያ ፕሮግራም አካሂዷል። የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ ዋና ዳይሬክተር በከር ሻሌ (ዶ.ር) በማጠቃለያ ፕሮግራሙ የሁለት ወር ሥልጠና የተሰጠው የሀገሪቱን...

የሕዝብን ጥያቄ በማድመጥ ችግሮችን ለመፍታት መንግሥት ያሳየውን ቁርጠኝነት እንደሚደግፉ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ጎንደር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ ለመንግሥት የልማት ሥራዎች ዕውቅና የሚሰጥ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በፋሲለደስ ስታዲየም ተካሂዷል። በሕዝባዊ ሰልፉ የከተማዋ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። ሕዝባዊ ሰልፉ መንግሥት በጎንደር ከተማ እያከናወናቸው ስለሚገኙ የልማት ሥራዎች የሚደግፍ፣...

በመንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች 60 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ መደረጉን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሰሞኑን በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ እና እየተደረገ ባለው ድጋፍ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአገልግሎቱ ሚኒስትር ድኤታ ሰላማዊት ካሳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የተጎዱ ቤተሰቦችን እና ማኅበረሰቡን በአካል...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እስካሁን የ231 ዜጎችን ሕይዎት እንደቀጠፈ በተረጋገጠው የጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦች እና ማኅበረሰብ በአካል ለማፅናናት በስፍራው ተገኝተዋል። ክቡር...