እንደ አንድ የሀገር ወካይ ተቋም ኀላፊነቱን እየተወጣ መኾኑን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዮ አከባበር እና የራስገዝነት ሪፎርምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ኾኖ ከተመሠረተ 75 ዓመታትን አስቆጥሯል። የዩኒቨርሲቲው ምሥረታ...

ጋብቻ እና የንብረት ባለቤትነት

ባሕር ዳር: ኅዳር 9/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጋብቻ መካከል የሚገኝ የንብረት ባለቤትነት መብት እና አሥተዳደር ራሱን የቻለ ሕጋዊ አሠራር ያለው እና መመሪያ የተዘጋጀለት ጉዳይ ነው። በዚህ የሕግ ማዕቀፍ መሠረትም ከሕጉ ያፈነገጠ እና የንብረት ባለቤትነት መብቱን...

የስልጤ ዞንን ታሪካዊ እና ባሕላዊ እሴቶች ለማስተዋወቅ እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስልጤ ዞን የአካባቢውን ማኅበረሰብ ባሕል፣ ታሪክ እና ትውፊት በውስጡ የያዘውን የስልጤ ዞን የባሕል ሙዚየም በየዓመቱ ከ15 ሺህ በላይ ጎብኝዎች ይጎበኙታል። ግንባታው በ1999 ዓ.ም ተጀምሮ በ2003 ዓ.ም የተጠናቀቀው ሙዚየሙ በውስጡ...

የልማት ሥራዎችን ለመሥራት ግብርን በወቅቱ እና በአግባቡ መሠብሠብ አስፈላጊ ነው።

ባሕርዳር፡ ኅዳር 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳየች ቋሚ ኮሚቴ በቅርቡ ባረቀቀው አዲስ የገቢ ግብር አዋጅ ዙርያ ውይይት እያካሄደ ነው። ረቂቅ አዋጁ ለክልሉ ምክር ቤት ቀርቦ ከመጽደቁ በፊት ነው ከየተቋማት...

“የብልጽግና ጉዟችን ሁሉንም ማኅበረሰብ ተጠቃሚ በማድረግ ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ራዕይ የሚመራ ነው” ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት መንግሥት ለሰው ተኮር አጀንዳዎች ልዩ ትኩረት በመስጠት ለአካታች ልማት እየሠራ ነው ብለዋል። በደሴ ከተማ የተመለከትናቸው የግብርና፣ ...