የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራውን ተከትሎ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ እንደሌለ የመንግሥት...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። ኢትዯጵያ እያገባደደችው የሚገኘው ዓመት እጅግ ስኬታማ ኾኖ እየተጠናቀቀ መኾኑን የገለጹት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በተለይም በዓመቱ ውስጥ ግዙፍ...

“በዓይነቱ ለየት ያለ የገጠሩን ማኅበረሰብ የሚያገናኝ ቴክኖሎጁ ተግባራዊ ሁኗል” ኢትዮ ቴሌኮም

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የኔትወርክ ሽፋን ተደራሽ ባልነበረባቸው ገጠራማ የሀገሪቱ አካባቢዎች 100 የሞባይል ኔትወርክ ኮኔክቲቪቲ አገልግሎት ግንባታን አጠናቅቆ አገልግሎት አስጀምሯል። አገልግሎቱ በ305 የገጠር ቀበሌዎች እና መንደሮች ለሚኖሩ ከ900 ሺህ በላይ...

“የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ ወደ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት ለምታደርገው ሽግግር አመቺ ሁኔታን የሚፈጥር ነው”...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር) ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻ ትግበራ መግባቷን ያወሱት ሚኒስትሩ፤ ይህ ማሻሻያ ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የኢኮኖሚ...

“የጎንደር አብያተ መንግሥታት ጥገና ታሪኩን ጠብቆ የሚሠራ ነው” የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው "የጎንደር አብያተ መንግሥታት ሲባል ዋናው ግቢ ብቻ አይደለም፣ ሌሎች ዘጠኝ ቅርሶችንም ይጨምራል" ይላሉ፡፡ ጉዛራን፣ ጎርጎራ ሲስንዮስን፣ ቁስቋምን፣...

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ክህሎት 88ኛ አባል ሀገር ኾና መመረጧን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የ2024ቱን ዓለም አቀፍ የክህሎት ውድድርን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። ኢትዮጵያ አባል ሀገር ኹና መመረጧ በክህሎት ምህዳሩ ውስጥ ትልቅ ፋይዳ አለው ብለዋል። ሚኒስትሯ እንደሀገር ፖለቲካዊ፣...