1 ሺህ 209 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 209 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ወደ ሀገር የተመለሱት ዜጎች 1ሺህ 34 ወንዶች፣ 154 ሴቶች እና 21 ጨቅላ ሕፃናት ሲኾኑ ከእነዚህ መካከል...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የቱርኪዬ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የቱርኪዬ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን ነሐሴ 4 ቀን 2016 ዓ.ም የስልክ ውይይት አድርገዋል። የሁለቱ መሪዎች ውይይት በሁለትዮሽ ጉዳዮች በተለይም የንግድ መጠንን በእጥፍ በማሳደግ...
ለውጥን ለምን እንፈራለን?
ባሕር ዳር: ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ለውጥ እና የለውጥ ፍራቻችን እንዳነሳ ያደረገኝ ከሰሞነኛው የሀገራችን ማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያ ጋር ተያይዞ የማኅበረሰቡን ስጋት ተመልክቼ ነው። የዘርፉ ባለሙያ ስላልኾንኩ በፖሊሲው ላይ ሃሳብ ለመሥጠት አልችልም። ግን...
👉የቱሪዝም አባት
ባሕር ዳር: ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኃብተሥላሴ ታፈሰ ይባላሉ። በ1918 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማ ነው የተወለዱት፡፡ በሕጻንነታቸው አባታቸው የጠረፍ አካባቢ አሥተዳዳሪ ኾነው ለሥራ ሲመደቡ ልጃቸውን ይዘው ለመሄድ ተቸገሩ፡፡ ታዲያ አውጥተው እና አውርደው ጎረቤታቸው የነበሩት የውጭ...








