የግብርና ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥ የ25 ዓመት ፍኖተ እቅድ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ25 ዓመት የክልሉ የልማት ፍኖተ ካርታ ውስጥ ግብርናው በሚኖረው ድርሻ የማብራሪያ እና የግብዓት መድረክ በክልሉ የግብርና ኢንቨስትመንት ላይ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር የእቅዱ ገለፃ እና የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
የዘርፉ...
ያልታቀደ ግዢ እና አሉታዊ ጎኖቹ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተቋማት በበጀት ዓመቱ መጨረሻ እና መጀመሪያ ላይ ግዥን ያለ እቅድ ሲፈጽሙ ማየት የተለመደ ነው፡፡ በነዚያ ወቅቶች ግዥ እና ክፍያዎች ይበዛሉ፡፡ ይሁንና ግዥ በእቅድ፣ በአሳታፊነት እና በተጠያቂነት መርህ ካልተከናወነ...
“በቡሄ በዓል ጅራፍ የማጮህ ልምድ ምሳሌው መለኮታዊ ድምጹን ለማመላከት ነው” መላዕከ ገነት ቀሲስ ኃይሌ...
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢየሱስ ክርስቶስ መለኮታዊ ኀይሉን የገለጠበት የደብረ ታቦር በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ እየተከበረ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በደብረ ብርሃን ከተማ የደብረ ገነት ቅዱስ...
“የዘመን ኮከቦች፣ ታላቅ ሀገር አውራሾች”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ ሰዎች አሉ ዘመንን የሚያሳምሩ፣ የማይቻል የሚመስልን ታሪክ የሚሠሩ፣ በታሪክ የከበሩ፣ በጠላቶቻቸው የተፈሩ፣ ከመቃብር በላይ የሚኖሩ፣ መሞታቸው የሚረሳ፣ ክብራቸው በሠርክ የሚወሳ።
እነዚህ ጥንዶች በታሪክ ከከበሩት፣ ከመቃብር በላይ ከዋሉት፣...
“የአማራ ክልል የ25 ዓመታት ዕቅድ ለመሪዎች ብቻ ሳይኾን ለሁሉም የክልሉ ሕዝብ እንደየደረጃው ለቀጣዮቹ ስድስት...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ25 ዓመታት (2018 እስከ 2042 ዓ.ም) "የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ የልማት ዕቅድ" እና የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ በፌዴራል ደረጃ ካሉ የአማራ ተወላጅ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ምክክር...








