1 ነጥብ 4 ሚሊዮን የሚገመቱ የፀረ ወባ መድኃኒቶች ሊሠራጩ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወባ መከላከል ሥራዎችን ለማጠናከር ከሚደረገው ጥረት ጎን ለጎን 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን የሚገመት የፀረ ወባ መድኃኒቶች በተለያዩ አካባቢዎች እንደሚሰራጩ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከአሜሪካ ተራድኦ...
በሕጻን ሄቨን ላይ ስለተፈፀመው ፀያፍ ወንጀል የምርመራ፣ ክስ እና ፍርድ ሂደት በተመለከተ ከአማራ ክልል...
በቅድሚያ በልጃችን በሕጻን ሄቨን ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ፣ ከማኅበረሰቡ ባሕል እና ወግ ያፈነገጠ ፀያፍ ወንጀል ድርጊት እያወገዝን ሰሞኑን እናቷ ሲስተር አበቅየለሽ ሚዲያ ላይ ያደረገችውን ቃለ መጠየቅ እና የፍትሕ ጥያቄ መነሻ በማድረግ ድምጽ ለኾናችሁ፣ ትምህርት ለሰጣችሁ፣...
“በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ አንድ እመርታ የታየበት ደረጃ ላይ ደርሰናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ከቪዛ ኩባንያ ጋር በመተባበር በኢትዮዽያ የመጀመሪያውን በኪስ የሚያዝ 'ቨርቱዋል ቪዛ' ካርድ ብሎም የተሻሻለ የሀዋላ አገልግሎት በቪዛ ዳይሬክት እና በቴሌብር ረሚት አቅርቧል።
ይህንን አስመልክቶም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
አማራ ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ከ377 ሚሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ባንክ በዓመቱ ሥራ አፈጻጸም ከ377 ሚሊዮን በላይ ብር ትርፍ ማስመዝገቡን የባንኩ ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጫንያለው ደምሴ አስታውቀዋል። ሥራ አስፈጻሚው በሰጡት መግለጫ የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 25...
“የብርሃን መውጫ፤ የምስጢር መገለጫ”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተቀደሰች ተራራ ጽላት ይወርድባታል፣ ሕግ ይሰጥባታል፣ ቃል ኪዳን ይጸናባታል፣ ሰውና ፈጣሪ ይነጋገሩባታል፣ የተባረከች ተራራ መለኮት ይገለጥባታል፣ ብርሃን ይሞላባታል፣ ምስጢር ይታይባታል፣ መምህሩ እና ደቀመዛሙርቱ ይሠባሠቡባታል፣ የተወደደች ተራራ ገዳም ይገደምባታል፣ ደብር...








