የሻደይ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከነሐሴ ወር አጋማሽ ጀምሮ በየዓመቱ በድምቀት የሚከበረውን የሻደይ በዓል በሰላም ለማጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታውቋል። የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ደጀን ወዳጅ...

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሌተናል ጀኔራል የመታሰቢያ ሙዝየም የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።

ሰቆጣ: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በፋሽሽት ኢጣሊያ በተወረረች ጊዜ የሀገራቸውን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ከተዋደቁ ጀግኖች መካከል አንዱ ደጃዝማች ኃይሉ ከበደ ናቸው። ዋግ ኽምራ ካፈራቻቸው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች አንዱ የኾኑት ሌትናንት ጀኔራል ኃይሉ...

የተዘነጉት እሴቶቻችን

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችንም ኾነ በክልላችን በርካታ የተዘነጉ፣ ወደ ስርቻ የተጣሉ፣ ዘመነኛነት ያወየባቸው፣ የሌሎች ኩረጃ ያደበዘዛቸው፣ የአላዋቂነት መርግ የተጫናቸው እና በሌሎችም በርካታ ምክንያቶች የዘነጋናቸው እሴቶች አሉን፡፡ ለምን? ብለን አንጠይቅ ዘንድ “ዘመናዊነት”...

የአውሮፓ ኅብርት እና ዩኒሴፍ የሕክምና መሳሪያዎች እና መድኃኒቶችን ለአምስት ክልሎች ድጋፍ ማድረጋቸውን የጤና ሚኒስቴር...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኬር ፎር ሄልዝ ከሦስት ዓመት በፊት በአውሮፓ ኅብረት፣ በዮኒሴፍ እና በጤና ሚኒስቴር ትብብር የተቋቋመ ፕሮጀክት ነው። ፕሮጀክቱ በድርቅ እና በግጭት የተጎዱ አካባቢዎች ላይ ድጋፍ የሚያደር ሲኾን አምስት...

የሕጻን ሄቨን ጉዳይ የምርመራ፣ የክስ እና የፍርድ ሂደት እንዴት ነበር?

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሕጻን ሄቨን በተፈጸመባት የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ሕይዎቷ ማለፉን በተመለከተ ከሰሞኑ በስፋት መነጋገሪያ ኾኗል፡፡ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ እና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በሕጻን ሄቨን ዓወት ጉዳይ በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ...