ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በጤናው ዘርፍ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

ደብረታቦር፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በጤናው ዘርፍ ያሠለጠናቸውን 121 ተማሪዎች አስመርቋል። ከተመራቂዎቹ ውስጥ 42ቱ ሴቶች ናቸው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ተወካይ ፕሬዝዳንት ሀብቱ ወርቁ (ዶ.ር) የጤና...

“የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር የኢትዮጵያን የመምራት፣ የመፍጠር እና ራሷን ለዓለም የመግለጥ ፍላጎቷ ማሳያ ነው” ምክትል...

ባሕርዳር ፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ሥራ ከጀመረ 130ኛ ዓመቱን ዛሬ አክብረናል ብለዋል። በዓድዋ የድል መንፈስ የተወለደው ይህ የባቡር አገልግሎት...

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለሥራ የሚያስፈልጋቸውን በሀገር ውስጥ ማሟላት አለባቸው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 13ኛው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የፌዴራል እና የክልል ባለድርሻ የመንግሥት ተቋማት የጋራ ጉባዔ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በጉባዔው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኀላፊ ጥላሁን መኃሪ (ዶ.ር) የሲቪል...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሼክ ሀሰን የበሬ ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል የለውጥ ስራዎችን ጎብኝተናል። ሆስፒታሉ ከለውጡ በፊት ታካሚዎችን ለእንግልት ሲዳርግ የቆየውን የአገልግሎት አሰጣጥ በመሰረታዊነት የቀየረ ሥራዎችን አሁን እውን አድርጓል። በተለይ ለታካሚዎች የሚሰጠውን አገልግሎት የሚያዘምኑ የጤና መሠረተ ልማቶችን በማሟላት ሰፊ...

የሥነ ልቦና ጉዳት እና መፍትሔው፦

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሥነ ልቦና ስለ ሰዎች ስሜት፣ ባህርይ እና አስተሳሰብ የሚያጠና የትምህርት ዘርፍ ነው። አንድ ሰው በአካል፣ በመንፈስ እና በስሜት መልካም መስተጋብር ላይ ሲኾን የሥነ ልቦና ደኅንነት ላይ ነው ይባላል። አንድ...