አምባሳደር ታየ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ኾነው ተሾሙ፡፡

6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ- ሥርዓት ተጀምሯል፡፡ የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትም አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴን የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟል።

በኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ በዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) የተጠረጠረም ኾነ የተረጋገጠ ታማሚ እንደሌለ የጤና ሚኒስተር ገለጸ::

አዲስ አበባ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ በአጠቃላይ ዝግጁነት እና ቅኝት ሥራዎች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል:: የዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) በሽታ በዝንጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስ አማካኝነት የሚመጣና በወረርሽኝ መልክ ሊከሰት የሚችል በሽታ...

ለአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ317 ሺህ ሄከታር በላይ መሬት መዘጋጀቱን ግብርና ሚኒስቴር...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ወቅታዊ ጉዳዩችን በተመለከተ ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በጋራ መግለጫ ሰጥቷል። የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት የአረንጓዴ አሻራ...

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 20 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጽያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጽያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 20 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እንደገለጹት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ተቋሙ 19 ቢሊየን...

ተፎካካሪ ፓርቲዎች በአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ሁሉም ማኀበረሰብ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ነሐሴ 17 እንደሚካሄድ እና በዚህም 600 ሚሊዮን ችግኞች እንደሚተከሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መግለጻቸው ይታወሳል። በዕለቱ አዋቂዎች ከ20 በላይ፣ ታዳጊዎች ከ10...