የኢንተርኔት አሥተዳደር ሥርዓቱን ደኅንነት የሚያስጠብቁ አዋጆች እና የሕግ ማዕቀፎች እንዲኖሩ የሕዝብ ተወካዩች ሚና ከፍተኛ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 13ኛው የአፍሪካ የኢንተርኔት አሥተዳደር ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ ነገሬ ሌንጮ (ዶ.ር) ምክር...

“አዞን ያላመዱ እጆች”

አዲስ አበባ: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ )በተፈጠሮ ሃብት የታደለችው፣ በተንጣለሉት የጫሞ እና ዓባያ ሐይቆች የታቀፈችው፣ በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ የተፈጥሮ ጫካ እና አንስሳት ቱሩፋቶችን የምትጋራው አርባ ምንጭ ከተማ ዘንድሮ 19ኛውን የብሔር ብሔረሠቦች እና ሕዝቦች...

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት 60 ዓመታት በአማካይ በ4 ነጥብ 2 በመቶ ማደጉን የፕላን እና ልማት...

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የረጅም ጊዜ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ አፈጻጸም መገምገም እና በቀጣይ የባለድርሻ አካላት ሚናን መለየት የሚያስችል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ...

ኢትዮጵያ በወጭ ንግድ ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበች መኾኑን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በጥራጥሬ፣ በቅባት እህሎች እና በቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር ከንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር 13ኛው ዓለም አቀፍ የጥራጥሬ እና የቅባት እህሎች ጉባኤ በአዲስ አበባ የዓድዋ...

“የወተት ምርታማነትን በማሳደግ የሌማት ትሩፋትን ማሳካት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው” የጎፋ ዞን

አዲስ አበባ: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጎፋ ዞን በወተት እና በስጋ ያለው አቅም ትልቅ ነው ሲሉ የዞኑ አሥተዳዳሪ ኢንጅነር ዳግማዊ አየለ ተናግረዋል። ጌታቸው ዘውዴ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ አርሶ አደር...