“የጥራት መንደር” ኢትዮጵያ

ከበርካታ ዓመታት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በነበሩበት ወቅት የተጀመረውን ሀገር አቀፍ የጥራት መሠረተ ልማት ፕሮጀክት፣ "የጥራት መንደር" ኢትዮጵያ ዛሬ ልትመረቅ ነው። የጥራት መንደር ቁልፍ ተቋማትን ያቀፈ ነው። ከእነዚህም መካከል...

“ብልጽግና ዕውነተኛ ኅብረ ብሔራዊነትን እና አንድነትን በሚዛኑ አስተሳስሮ ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል” አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ:ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የማጠቃለያ መርሐ ግብሩን በዓድዋ ሙዚየም እያከናወነ ነው። የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ በምስረታ መድረኩ ላይ ብልጽግና...

“ብልጽግና ዕውነተኛ ኅብረ ብሔራዊነትን እና አንድነትን በሚዛኑ አስተሳስሮ ተጫባጭ ለውጥ አምጥቷል” አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ:ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የማጠቃለያ መርሐ ግብሩን በዓድዋ ሙዚየም እያከናወነ ነው። የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ በምስረታ መድረኩ ላይ ብልጽግና...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት !

የ’ጥራት መንደር’ን ዛሬ በይፋ ከመመረቃችን ቀደም ብሎ የገነባነውን ብሔራዊ የጥራት መሠረተ ልማታችንን ትናንት የመጎብኘት እድል ነበረኝ። ይኽ ወሳኝ ተቋም የሀገር ውስጥ ምርቶቻችን በአለም ገበያ የሚኖራቸውን ተወዳዳሪነት በማላቅ በአለም የእሴት ሰንሰለት የሚኖራቸውን ተሳትፎ የሚያጎለብት ነው።...

“የኢትዮዽያ ኪነ-ህንፃ፣ ኪነ-ውበትና ኪነ-ጥበብ አድባር የሆነችው ጎንደር ሥራ ላይ ነች” አሕመዲን መሀመድ

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የከተሞች እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን መሀመድ (ዶ.ር) በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ ያሉትን የአፄ ፋሲለደስ አብያተ መንግሥታት ዕድሳት እና የኮሪደር...