“የኢትዮጵያ እና ሱዳን ግንኙነት በሕዝብ ለሕዝብ ትስስር እና ወንድማማችነት የዳበረ ነው” አቶ ደመቀ...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአሁናዊው የሱዳን ፈተና ኢትዮጵያ ከሱዳን ሕዝብ ጎን እንደምትቆም ገልጸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሥራ ዘመናቸውን...
በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በቅርቡ የተማሪ ጥሪ እና የመማር መሥተማር ሥራ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከጥር 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት ትምህርት ይጀምራሉ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መደበኛ ሥራቸውን በቅርቡ ይጀምራሉ...
ክስ የመስማት እና ውሳኔ የመስጠት ተግባር በአዲስ (ልዩ ፍርድ ቤት) ሊከወን ይገባል ተባለ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክስ የመስማት እና ውሳኔ የመስጠት ተግባር በአዲስ (ልዩ ፍርድ ቤት) ሊከወን እንደሚገባ በሽግግር ፍትሕ የፖሊሲ አማራጮች የሕዝብ ምክር እና ግብዓት ማሰባሰብ ተሳታፊዎች አሳሰቡ።
በመድረኮቹ የክስ ሂደቶች በየትኞቹ ጉዳዮች...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል እድሳት መጀመሩን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል እድሳት ማድረግ ጀምሯል።
ከኅዳር 1 እስከ ታኅሣሥ 16/2016 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ 100 ሺህ ደንበኞች ውላቸውን ማደሳቸውንም አገልግሎቱ አስታውቋል፡፡ ተቋሙ የሚሰጠውን...
ስፖርቱን የማይወክሉ ደጋፊዎች በስታዲየም ውስጥ የሚፈጥሩትን ሁከት በጋራ መከላከል ይገባል ተባለ።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከሊግ ካንፓኒ፣ ከከተማው የስፖርት ክለብ ደጋፊዎች፣ ከብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች እና ከመላው የስፖርት ቤተሰቦች ጋር በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል።
የአዲስ...