“ለበዓል ወደ ክልሉ የሚመጡ እንግዶች በሰላም በየብስም ኾነ በአየር የትራንስፖርት አማራጮች መምጣት እንዲችሉ ቅድመ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያየ አቅጣጫ ወደ ክልሉ የሚገቡ የየብስ ትራንስፖርት እንቅስቃሴዎችን ሙሉ ለሙሉ ለማስጀመር እየተሠራ መኾኑን የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ፡፡
የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) ከየብስ ትራንስፖርት አንጻር...
ኢትዮጵያ ብሪክስን በዛሬው ዕለት በይፋ ተቀላቀለች።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ለመኾን ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት ካገኘ ወራት አልፈዋል። ሀገሪቱ በዛሬው ዕለት ብሪክስን በይፋ ተቀላቅላለች።
ኢትዮጵያን ጨምሮ አምስት ሀገራት ናቸው በዛሬው ዕለት ብሪክስን በይፋ የተቀላቀሉት።...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ለኢትዮጵያ ወዳጆች እና አጋሮች ለፈረንጆቹ አዲስ ዓመት...
በሰቆጣ ቃልኪዳን የማስፋፋት ምዕራፍ ትግበራ ሕጻናትን ከመቀንጨር እና ከሞት መታደግ እንደተቻለ ጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ቃልኪዳን የ2015 ዓ.ም አፈጻጸም ግምገማ፣ የ2016 ዓ.ም ዕቅድ ማጽደቂያ፣ የምግብ ሥርዓት ትራንስፎርሜሽን ማስተዋወቂያ የከፍተኛ አመራር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ እንደተገለጸው የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና አይ...
“ጥምቀትን በጎንደር ሃይማኖታዊ መሰረቱን እና ድምቀቱን በጠበቀ መንገድ እንዲከበር ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገ ነው” ...
ጎንደር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር ቅጥር ግቢ ውስጥ የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። የክልል እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ነዋሪዎች ጥምቀተ ባሕሩን በማጽዳቱ ሥራ ተሳትፈዋል።
የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም...