የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በእስቴ ዴንሳ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በእስቴ ዴንሳ ተራራ ግርጌ በአምቦ ሜዳ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በክብረ በዓሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የፈረስ ጉግስ ትርኢት የበዓሉ ድምቀት ነው።
ከመካነ ኢየሱስ ከተማ ኮሙዩኒኬሽን...
“የብልጽግና ጉዞ እየሠራሁ ነው፤ ልሠራ ነበር፤ በመሥራት ላይ ነኝ፤ የሚሉ ሪፖርቶችን አይቀበልም” ምክትል ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የኾኑ አስፈጻሚ አካላትን የ2018 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ዛሬ ገምግመናል ብለዋል።
ባለፉት የለውጥ ዓመታት የብልጽግና ዕሳቤ መሬት...
“እምቢ ለዳግም ባርነት” የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ
ሁመራ፡ ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በአራቱ ወረዳዎች እና በአምስቱ ከተማ አሥተዳደሮች የሚገኙ ነዋሪዎች የህወሃትን የዳግም ወረራ ፍላጎት እና የጦርነት እንቅስቃሴ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰልፍ አካሂደዋል።
ሰላማዊ ሰልፉ "እምቢ ለዳግም...
“ሀገራዊ ምርጫው ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የጸጥታ አካላት ሚና የጎላ ነው” የብሔራዊ ምርጫ...
አዲስ አበባ: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በጸጥታ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው።
መልካም አሥተዳደርን ለማጎልበት እና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሂደትን ለማጠናከር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ...
ኀብረት ሥራ ማኅበራት ምርትን በብዛት እና በጥራት በማቅረብ በገበያው ትርጉም ያለው ልዩነት እየፈጠሩ ነው።
አዲስ አበባ: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ለ12ኛ ጊዜ፣ በአዲስ አበባ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ደግሞ ለ5ኛ ጊዜ የተዘጋጀው የኅብረት ሥራ አውደ ርዕይ ባዛር እና ሲምፖዚየም በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም መካሄድ ጀምሯል።
የአዲስ...








