በሰቆጣ ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰቆጣ: ታኅሳስ 9/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላማችን በማጽናት ልማታችን እናስቀጥላለን" በሚል መሪ መልዕክት በሰቆጣ ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየካሄደ ነው።
ሰላማችን በማጸናት ልማታችንን እናስቀጥላለን በሚል መሪ መልዕክት በሰቆጣ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ አየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹም "ልማታችን በእጃችን...
በገንዳ ውኃ ከተማ መንግሥት የሕዝብን ሰላም ለማስጠበቅ የሚያደርገውን ጥረት የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ "ለክልላችን የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይኾን ሰላም እና ልማት ነው"...
የኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ የጋራ የሚኒስትሮች ጉባኤ እየተካሄደ ነው።
አዲሰ አበባ: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጉባኤው ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ ሲኾን የሁለቱን ሀገራት የልማት ትብብር የሚያሳድግ ነው።
የኢትዮጵያ እና የታንዛኒያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚቴ እና በሁለቱም በኩል በርካታ የሀገራቱ ሚኒስትሮች ተገኝተዋል። ይህ ለሀገራቱ ልዩ ታሪካዊ አጋጣሚ...
“አሚኮ የሕዝብን አንድነት በሚያጠናክሩ አጀንዳዎች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ ነው” ጃንጥራር ዓባይ
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ አዲስ አበባ አራት ኪሎ የሚገኘውን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲሱን ስቱዲዮ ጎብኝተዋል። አሚኮ ከክልሉ አልፎ በአዲስ አበባ ቅርንጫፉን ከፍቶ ኅብረ ብሔራዊ...
የውጭ ባንኮች በሀገር ውስጥ ገብተው እንዲሠሩ የሚያስችል አዋጅ ጸደቀ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጽድቋል። አዋጁ የውጭ ባንኮች በሀር ውስጥ ገብተው መሥራት እንዲችሉ የሚያደርግ መኾኑ በምክር ቤቱ ተነስቷል።
አዋጁን በተመለከተ...








