መንግሥት የሚወስዳቸውን የሕግ ማስከበር ሥራዎች እንደሚደግፉ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ገለጹ።
ደባርቅ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ለሰላም ዘብ እንቁም" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ በየደረጃው ያሉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ነዋሪዎቹ በሰላማዊ ሰልፉ ላይ እንዳሉት፦
✍️ መንግሥት...
በሀርቡ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሀርቡ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በሀርቡ ከተማ አሥተዳደር ጽንፈኞችን የሚያወግዝ የሕግ ማስከበሩን የሚደገፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉ።
በሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ በሰልፈኞች የተለያዩ መልዕክቶች እየተላለፈ ሲሆን መልዕክቶቹም፦
👉 መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያደርገውን የሰላም ጥሪ...
“ደብተር እና ብዕር እንጅ ጥይት አንፈልግም” የባሕር ዳር ተማሪዎች መልእክት
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ሕዝባዊ ሰልፍ ላይም የተማሪዎች ድምጽ ከፍ ብሎ ተሰምቷል።
የሰላም መጥፋት ከብዙ ምስቅልቅሎች በተጨማሪ የልጆችን የመማር መብት አሳጥቷል።
በተለይም በአማራ ክልል በርካታ ተማሪዎች...
“ለሰላም ዘብ እንቆማለን” በሚል መሪ መልእክት በጎንደር ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ጎንደር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰልፉ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ሲኾን ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ የሚጠይቁ መፈክሮች እየተሰሙ ነው።
👉 ክልላችን የሰላምና የልማት ማዕከል ለማድረግ ለሰላም ዘብ እንቆማለን!
👉 መንግሥት የዜጎችን ሰላም እና ደኅንነት ያስጠብቅ!
👉 መንግሥት ሰላምን...
በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር እንዲቆም እና ሰላም እንዲሰፍን የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በሰላማዊ ሰልፍ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰላማዊ ሰልፉ በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር እንዲቆም እና ሰላም እንዲሰፍን የሚጠይቅ ነው።
በሰላማዊ ሰልፉ:-
👉 ለክልላችን የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይኾን ሰላም...








