አሚኮ ምቹ ባልኾኑ ሁኔታዎች ውስጥ እያለፈ ውጤታማ ሥራን እየሠራ ያለ አንጋፋ ተቋም መኾኑን...

አዲስ አበባ፡ ጥር 20/2017 ዓ.ም(አሚኮ) መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ከተማ ያደረጉ ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ኀላፊዎች የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስቱዲዮን ጎብኝተዋል። አሚኮ በአዲስ አበባ ያስገነባውን አዲስ ዘመናዊ ስቱዲዮ የጎበኙት ጋዜጠኞች እና የሚዲያ...

አሕጉር አቀፍ የእንስሳት ጤና ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።

አዲስ አበባ: ጥር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 26ኛው የእንስሳት ጤና ጉባኤ ከጥር 27 እስከ 30/2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚከበር የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። ጉባዔው በአሕጉር አቀፍ ደረጃ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የተናገሩት እና የቀኑን አከባበር አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የግብርና...

“ማኅበራዊ ሚድያው ሲፈተሽ”

ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ እኔ በውጭ እግር ኳስ ፍቅር የተለከፋችሁ ከኾናችሁ የጥር የዝውውር ወቅት ከተከፈተበት ጊዜ አንስቶ በምትሰሟቸው ዜናዎች መደነቃችሁ አይቀርም፡፡ የዜናዎቹ አስደናቂነት ብዙ ክለቦች በጥሩ የዝውውር ወቅት በርከት ያሉ ተጨዋቾችን...

የሚናፈቀው ዋንጫ !

ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን በመመስረት ትልቅ ባለውለታ ናት። ከመመስረት በተጨማሪም በመጀመሪያዎቹ ውድድሮች በመሳተፍ እና ውድድሩን በማዘጋጀትም ጭምር የእግር ኳስ ሀገር ናት። ሦስተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ማሸነፏ ደግሞ በመሰረተችው ውድድር የምትናገረው ታሪክ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአጋሮ እና በሻሻ የልማት ሥራዎች ጎብኝተዋል።

ባሕርዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በአጋሮ እና በሻሻ ከተሞች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው...