“አሚኮ በተቋም ግንባታ ሂደት ውስጥ አርዓያ እና ምሳሌ ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ ያስገነባውን ዘመናዊ ስቱዲዮ እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ የፌደራል እና የክልል የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ...

“አሚኮ ከትንሹ ጀምሮ በትልቁ የሚሠራ ተቋም ነው” ሙሉቀን ሰጥዬ

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚድያ ኮርፓሬሽን በአዲስ አበባ ያስገነባውን የሚዲያ ማሰራጫ እያስመረቀ ነው። የአሚኮ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሙሉቀን ሰጥዬ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ለታደሙ እንደግዶች ወደ ተቋማችሁ እና ወደ ሚዲያችሁ እንኳን...

“አሚኮ ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው” ጃንጥራር አባይ

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ያስገነባውን ዘመናዊ ስቱዲዮ እያስመረቀ ይገኛል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ መልዕክት አስተላልፈዋል። "የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለአማራ...

አሚኮ ለሕዝቡ ትኩስ መረጃዎችን እየሰጠ ያለ ትልቅ የሕዝብ ተቋም ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጥራቱን እና ተደራሽነቱን የበለጠ ለማሳደግ በአዲስ አበባ ከተማ ዘመናዊ ስቱዲዮ እያስመረቀ ነው። በዕለቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ አሚኮ ለሕዝቡ ትኩስ...

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ ያስገነባውን ዘመናዊ ስቱዲዮ እያስመረቀ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) "የመፈፀም ዓመት" ዕቅዱን ለማሳካት የሚያስችሉ ልዩ ልዩ ሥራዎችን እያከናወነ ነው፡፡ በመፈፀም ዓመት ዕቅዱ ተደራሽ ለመኾን የሚያስችሉ የስቱዱዮ ግንባታ ማስፋፊያ ሥራዎችን እያከናወነ ነው፡፡ አሚኮ ዋናውን...