ኬንያ በኢትዮጵያ መሪ ስም የሰየመችው መንገድ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የናይሮቢ የፍጥነት መንገድ በቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉስ በአጼ ከኃይለ ሥላሴ ስም ተሰይሟል፡፡
የኬንያ መንገድ እና ትራንስፖርት ሚኒስትር ኪፕቾምባ ሙርኮመን መንገዱን መርቀው ሥራ ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት የፍጥነት መንገዱ ወደ ናይሮቢ ሲቲ ሴንተር...
“ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማስከበር የተጠናከረ የዲፕሎማሲ ሥራ ይጠበቃል” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር እና የተሳሳቱ ትርክቶችን ለማስተካከል የላቀ ዲፕሎማሲ አፈፃፃም እንሚጠበቅ የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አስታወቁ።
ሰባተኛውን ቀን በያዘው የዲፕሎማሲ ሳምንት...
ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ አፍሪካውያን በአንድ ድምጽ እንዲደራደሩ እና ጥቅማቸውን እንዲያስጠብቁ ማስተባበሯ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የ28ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ውሳኔዎችን ለመተግበር ከሁሉም አጋር አካላት ጋር በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መኾኗን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴሩ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አዘጋጅነት በዱባይ ከተማ ካለፈው ኀዳር...
“ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘቷ የማይመቻቸው ሀገሮች ወደብ በማግኘቷ ተጎድተው ሳይኾን ማደጓን በበጎ ስለማይመለከቱት ነው”...
ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በተገቢው የዲፕሎማሲ መንገድ እና በሰጥቶ መቀበል መርህ የባሕር በር የማግኘት መብት እንዳላት በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር እና በዓባይ ግድብ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን መሪ ኢንጂነር ስለሺ በቀለ...
“የሻይ ተክል ልማት ወደ በእጥፍ ለማሳደግ ዘንድሮ ከፍተኛ ሥራ እየተሠራ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር: ጥር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን የሻይ ተክል ልማት ወደ እጥፍ ለማሳደግ ዘንድሮ ከፍተኛ ሥራ እየተሠራ መኾኑን ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዳሉት እስካሁን የተተከለው እንዳለ፣...