ጋዜጠኛ እና ደራሲ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በአደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ሕይወቱ አልፏል።
በ1957 ዓ.ም በይርጋለም የተወለደው ጋዜጠኛ ገነነ፤ በኢትዮጵያ በእግር ኳስ ተጫዋችነት፣ በጋዜጠኝነት እና በመጻሕፍት...
ለውጪ ገበያ ከተላኩ የቁም እንስሣት ከዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ።
ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 130 ሺህ 237 የቁም እንስሣት ለውጪ ገበያ በመላክ 9 ነጥብ 276 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ለውጪ ገበያ የተላኩት እንስሣትም
👉 127...
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምሮች ለኢኮኖሚ ልማት እና እድገት የላቀ አበርክቶ እንዲኖራቸው የሚደረገው ጥረት ይቀጥላል ሲል...
ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ምርምሮች ለኢኮኖሚ ልማት እና እድገት የላቀ አበርክቶ እንዲኖራቸው የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገልጸዋል።
በስድስት ወራት ብቻ በዘርፉ...
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን በድል ያጠናቀቀችበት ታሪክ የማይረሳው ቀን – ጥር 13/1954 ዓ.ም
ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታን እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1957 እንደጀመሩት ከታሪክ ማህደር እንረዳለን፡፡ የመጀመሪያው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታውም በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ነበር የተካሄደው፡፡
እንደ...
“በሚቀጥሉት አስር ቀናት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው እርጥበት ያገኛሉ” ኢንስቲትዩቱ
ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሚቀጥሉት አስር ቀናት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው እና የደቡብ አጋማሽ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው እርጥበት እንደሚያገኙ የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ።
እንደ ኢንስቲትዩቱ መግለጫ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ፣ በምስራቅ...