የመውጫ ፈተና እስከ ጥር 20/2016 ዓ.ም መራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ ጥር 20 2016ዓ.ም መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን የምዝገባ ጊዜው ጥር 08/2016 ዓ.ም ጀምሮ ጥር...

“ይድረስ ለመንግሥት” ቅሬታ ማቅረቢያ ነጻ የስልክ ጥሪ አገልግሎት በቅርቡ ሥራ ሊጀምር መኾኑ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል መንግሥት የሕዝብ ቅሬታ ሰሚ ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ቅሬታ ማስተናገድ እና ውሳኔ መስጠት ዳይሬክተር ያረጋል አስፋዉ እንደገለፁት "ይድረስ ለመንግሥት" የቅሬታ ማስተናገጃ ሥርዓት በቅርቡ ሥራ ይጀምራል ብለዋል። በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ...

በግማሽ ዓመት ለውጭ ገበያ ከተላኩ የሆርቲካልቸር ምርቶች ከ298 ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ...

ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርና ሚኒስቴር የሆርቲካልቸር ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አብደላ ነጋሽ እንዳሉት በግማሽ ዓመት ለውጭ ገበያ ከተላኩት የሆርቲካልቸር ሰብሎች 298 ሚሊዮን 794 ሺህ ዶላር በላይ ገቢ ማግኘት ተችሏል። ለውጭ ገበያ ከተላኩት የሆርቲካልቸር...

“ለውጭ ሀገራት ከተሸጠ ኃይል ከ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ተገኝቷል” የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ከቀረበ የኃይል ሽያጭ 12 ቢሊየን 848 ሚሊየን 139 ሺህ 990 ብር መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ከኃይል ሽያጭ 13 ቢሊዮን 473...

የስዕል ጥበብ ተማሪዎች ከጦርነት ሥነልቦና እንዲወጡ እንደሚያግዝ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስ ኤድ ገለጸ።

አዲስ አበባ፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ"ሪድ ቱ" ፕሮጀክት በሚል ዩኤስ ኤድ ለተማሪዎች ቁሳቁስ በማቅረብ ከጦርነት ሥነልቦና አንዲያገግሙ የማድረግ ፕሮጀክት ቀርጾ እየሠራ ይገኛል። ይህንንም መሠረት በማድረግ ስዕል ከጦርነት ሥነልቦና ማገገሚያ ሁነኛ መንገድ ነው...