የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መግለጫ አውጥቷል።

የፓርቲው ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል። የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባቸውን ከጥር 13 እስከ 17 ቀን 2016 በአዲስ አበባ ከተማ አካሂደዋል፡፡ በስብሰባዎቹ የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ሁኔታ እንዲሁም ወቅታዊ ሀገራዊ እና...

ለፖሊሲ ቀረፃ እና ማሻሻያ እንዲሁም ለልማት ተግባራት አጋዥ ነው የተባለትን ጥናት የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት...

ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት እና ዓለም ባንክ በጋራ ያጠኑት ይህ ጥናት የኢትዮጵያ ሶሺዮ-ኢኮኖሚ ጉዳይን ያካተተ እንደኾነ ተገልጿል። ጥናቱ ለመንግሥት የፖሊሲ ቀረፃ እና ማሻሻያ እንዲሁም ለልማት ተግባራት አጋዥ የሚኾኑ ሀገራዊ እና ማኅበረሰባዊ...

አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን በአብላጫ ድምጽ ተመረጡ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ የፓርቲውን የአመራር የመተካካት መርህንና የአሠራር ስርዓት በመከተል ዛሬ ባካሄደው ማጠቃለያ ስብሰባ በሙሉ ድምፅ አቶ ደመቀ መኮንን በክብር ሸኝቷል። በምትካቸውም የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ...

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ከምዝበራ ማዳን መቻሉን የፌዴራል ሥነ - ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ አስቸኳይ ሙስና መከላከል መሪ ሥራ አስፈፃሚ ገዛኽኝ ጋሻው በስድስት ወራት...

ምርታቸውን በቀጥታ ለውጪ ገበያ የመላክ አቅም ያላቸው አርሶ አደሮች መፈጠራቸውን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ...

ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት አራት ዓመታት ሁለት ሺህ የሚጠጉ አርሶ አደሮች የቡና ምርት የላኪነት ፍቃድ ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን ገልጿል። ከ100 በላይ አርሶ አደሮችም ምርታቸውን በቀጥታ ለውጪ ገበያ እየላኩ እንደሚገኙም...