የሀገሪቱን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ለስድስት ወራት የታወጀው አስቸኳይ አዋጅ ለአራት ወራት ተራዘመ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አንደኛ ልዩ ስብሰባው አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለተጨማሪ አራት ወራት አራዝሞታል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በርካታ ለውጦችን ማምጣቱ የተገለፀ ሲሆን ተጨማሪ ስራዎች...

የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት እና የፕላንና ልማት ኮሚሽን አዲስ የስታቲክስ ልማት ፕሮግራም አስጀመሩ።

አዲስ አበባ: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት እና የፕላንና ልማት ኮሚሽን አዲስ የስታስቲክስ ልማት ፕሮግራም አስጀምረዋል። ይህ ፕሮግራም የሀገሪቱን የ10 ዓመት ዕቅድ እና ለሁለተኛው የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ያግዛል ተብሏል። የፕላንና ልማት...

“የሥነ ምግባር ችግር በታየባቸው 409 ሠራተኞች ላይ የተለያዩ አሥተዳደራዊ እርምጃዎች ወስደናል” የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አሌክትሪክ አገልግሎት የሥነ-ምግባር ጥሰት ፈጽመዋል በተባሉ አመራር እና ሠራተኞች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎችን መውሰዱን አስታውቋል። አገልግሎቱ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ የተጠያቂነት ሥርዓትን ለማስፈን ባከናወነው ሥራ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 13ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል።

ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው ዙር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው መደበኛ ስብሰባው የ12ኛ መደበኛ ስብሰባን ቃለ ጉባዔ እንደሚያጸድቅ ከምክር ቤቱ የተገኘው...

ሞሀ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ በአዲስ አሠራር ወደ ሥራ ሊገባ መኾኑን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለአራት ወራት ሥራ አቁሞ የነበረው ሞሀ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ወደ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩብ በመቀላቀል አዲስ ሥርዓትን አዋቅሮ ወደ ሥራ ሊገባ መኾኑን የሚድሮክ የኮርፖሬት ኮምዩኒኬሽን ኀላፊ ሰዒድ ሙሐመድ...