ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በናሚቢያው ፕሬዚዳንት ሀጌ ጌንጎብ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ::

ባሕርዳር: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በናሚቢያው ፕሬዚዳንት ሀጌ ጌንጎብ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ለናሚቢያ መንግሥት እና ሕዝብ መጽናናትን ተመኝተዋል። የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ሀጌ...

“የፌዴራል መንግሥት ከማንም ጋር በሰላም ችግሮችን የመፍታት ፍላጎት አለው” አቶ አሕመድ ሽዴ

ደብረታቦር: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኀብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ መልእክት ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱን የመሩት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችም ከሕዝብ ለተነሳላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። የብሔራዊ...

ክልሉ ችግር በገጠመው ጊዜ ሁሉ “የአንዳችን ችግር የሌላችንም ነው” በማለት በጋራ ለሠሩ መሪዎች ርእሰ...

ባሕር ዳር: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ ከእርሳቸው ጋር ተገኝተው ሕዝባዊ ውይይቱን ለመሩት የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጦፌ ሙሁመድ እና ለመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትሩ ተሥፋየ በልጂጌ ነው የክብር...

“የገጠመንን የችግር አዙሪት ለመሻገር የጋራ ርብርብ ያስፈልገናል” ርእሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

ሰቆጣ: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝባዊ አንድነትን እና ሰላምን ለማረጋገጥ ያለመ የሰላም ውይይት በሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ "የሌላው ችግር የኛም ችግር ነው ብለን ለጋራ መፍትሔ መቆምን አባቶቻችን በዓድዋ...

“የሐሰት ትርክቶችን በማረም የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት ሊያረጋግጥ የሚችል አርበኛ ትውልድ መገንባት ይገባል” አቶ መለሰ...

ደብረ ማርቆስ: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል። ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ለሁለንተናዊ...