በአማራ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎች መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ኮንፍረንስ በሰመራ መካሄድ ጀመረ።
ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎች መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ኮንፍረንስ በሰመራ እየተካሄደ ነው።
በኮንፍረንሱ ከሶስቱም ክልሎች የንግድ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት፣ ከነጋዴዎች ማኅበራትና ከግል ዘርፍ የተውጣጡ አካላት እየተሳተፉ...
“የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ የባሕር በር ስምምነት በሦስተኛ አካላት አይቀየርም” ዒሳ ካይድ መሐሙድ(ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ የባሕር በር ስምምነት በሦስተኛ አካላት ተፅእኖ ሊቀየር እንደማይችል የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዒሳ ካይድ መሐሙድ(ዶ.ር) ገለጹ።
በቅርቡ በተካሄደው የአፍሪካ...
“የአማራ ሕዝብ ታላቆቹን የሚያከብር ታላቅ ሕዝብ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ክልል ከተለያዩ አካባቢዎች ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር መክረዋል፡፡
በክልሉ ያለውን የመልካም አሥተዳደር እና የመሠረተ ልማት ችግርን መሠረት ተደርጎ የሕዝቡን ችግር ለማባባስ የሚደረገው...
ከኢትዮጵያ ጋር ለተፈራረመችው ሥምምነት ተፈጻሚነት ቁርጠኛ ኾና እየሠራች መኾኑን ሶማሊላንድ አስታወቀች፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሊላንድ መንግሥት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የተፈራረመውን የመግባቢያ ሥምምነት ዳር ለማድረስ ቁርጠኛ መኾኑን አስታውቋል።
የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ በሂ ሀገራቸው ከወር በፊት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር...
አፍሪካ ውስጥ በትምህርት ዘርፉ ብዙ መሠራት እንዳለበት ዩኔስኮ አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአፍሪካ የትምህርት ተደራሽነት እና ጥራትን ለማረጋገጥ የሚደረጉ ድጋፎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ተቋም (ዩኔስኮ) ገለጸ።
የመንግሥታቱ ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በአፍሪካ በተለይም ከሰሀራ በታች...