ቡሩንዲ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀ መንበርነትን ተረከበች።
ባሕር ዳር: የካቲት 7/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ቡርንዲ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነትን ተረክባለች።
ቡሩንዲ ለአንድ ዓመት የሚቆየውን የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነት ሥልጣን ከአንጎላ ነው የተረከበች።
የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቫሪስት ንድዪሺሚዬ አኅጉራዊውን ኀላፊነት ሲረከቡ ሀገራቸው...
“አፍሪካ የራሷን ዕድል በራሷ የመወሰን ብቃት ላይ ነች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ የካቲት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካ የራሷን አጀንዳ የመቅረጽ እና የማስተዳደር ሙሉ አቅም ላይ መኾኗን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች...
“ጣሊያን ከአፍሪካ ጋር መተባበር እንጅ መርዳት አትፈልግም” የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሚሎኒ
አዲስ አበባ፡ የካቲት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። ጉባኤው የሚካሄደው ”ዘላቂ የውኃ አቅርቦት እና ደኅንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ሥርዓቶችን ማረጋገጥ፤ ለአጀንዳ 2063 ግቦች...
“ኢትዮጵያ የቀጣናዊ ትስስር ጉዞዋን እያፋጠነች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 7/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ስብሰባ በኅብረቱ መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል።
በኅብረቱ መደበኛ ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)*ኢትዮጵያ የዜጎችን ተጠቃሚነት ማዕከል ያደረገ የዲጂታል መሠረተ ልማት ግንባታን...
“ሀገራችን የቀደምት ሥልጣኔዎች እናት፣ ባርነትን ታግለው ያሸነፉ የክንደ ብርቱዎች ምድር ናት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነት፣ የሥልጣኔ እና የብልጽግና ንጋት አብሣሪ ኾና ቀጥላለች ነው ያሉት።
ሺህ ዘመናትን ቀድማ የሥልጣኔን ቀለም ያሠመረች፣ ጀግንነትን...








