የአርቲስት ደበበ እሸቱ አስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር በብሔራዊ ቴአትር እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዘመናዊ ጥበብ ፈር ቀዳጁ አርቲስት ደበበ እሸቱ አስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር በብሔራዊ ቴዓትር እየተካሄደ ነው።
በሽኝት መርሐ ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች...
በዓለ ደብረ ታቦር በአብነት ትምህርት ቤቶች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በየዓመቱ ነሐሴ 13 ይከበራል። በዓሉ በምዕመናን ዘንድ ‹ቡሄ› በሚባል ባሕላዊ ትውፊት ይታወቃል፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ባሕር ዳር ሀገረ ስብከት...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦
በትንሿ ኢትዮጵያ፣ በበረሀዋ ገነት፣ በጉራማይሌዋ የፍቅር ከተማ ድሬ ገብተናል፡፡
በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ላደረጉልን ለድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ፣ ለከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች፣ ለሀገር ሽማግሌዎች እና ለከተማው ሕዝብ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ፡፡
በቆይታችን የኮሪደር ልማት...
“የገዘፈ ታሪክ ባለቤቶች፤ የአሸናፊነት ወላጆች”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የገዘፈውን ታሪክ በገዘፈ ስብዕና ጽፈዋል፤ የገዘፈውን ታሪክ በረቀቀ ጀግንነት አትመዋል፤ በሚያስደንቅ ብልሃት አኑረዋል።
በጀግንነት አሸናፊነትን ወልደዋል። በጀግንነት ነጻነትን አጽንተዋል። በአንድነት በታሪክ ገናናውን ነገር አድርገዋል። በጥበብ ምንም ቢኾን የማይጠፋውን ታሪክ...
“መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሀገር ዐቅም የሚፈቅደውን ርምጃ እየወሰደ ነው” ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን መንግሥት የመንግሥት ሰራተኛውን ሕይዎት ለማሻሻል የሚያስችል እርምጃዎችን መውሰዱን ተከትሎ መግለጫ አውጥቷል፦
ኢትዮጵያ ባለፉት ዘመናት የገጠሟትን የኢኮኖሚ ስብራቶች ለመጠገንና ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ግስጋሴ ለማፋጠን አዲስ የኢኮኖሚ...