‎የኮኮብ መስክ-መርሐቤቴ የአስፋልት መንገድ ግንባታ የት ደረሰ?

‎ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ተይዞለት በ2012 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው ከኮኮብ መስክ-መርሐቤቴ (ዓለም ከተማ) የአስፋልት መንገድ ከተጀመረ ዓመታትን ቢያስቆጥርም እስካሁን አልተጠናቀቀም። ለመኾኑ መንገዱ አሁን ምን ደረጃ ላይ...

የብልጽግና ፓርቲ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት በአማራ ክልል ደረጃ ይፋ የማድረጊያ መድረክ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የስንዴ ነዶ ወካይ ምልክቴ ነው ብሎ በሀገር አቀፍ ደረጃ ማስተዋወቁ ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክቱን...

39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ።

አዲስ አበባ: የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሔድ የነበረው ሁሉም የአህጉሪቱ ተወካዮች፣ የ26 የሀገራት መሪዎች እና ሁለት ንጉሦች የታደሙበት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ጉባኤውን ስኬታማ በኾነ መንገድ በማስተናገዷ ያመሰገኑት የወቅቱ የአፍሪካ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሁለተኛው ቀን የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን፤ ከደቡብ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከኬንያ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር በአኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች እና...