” ችግር ያልበገራት፤ መገፋት ያላናወጻት”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አንድነት ያጸናት፣ ኅብረት ያቆማት፣ አትንኩኝ ባይነት የጠባቃት ናት። በየዘመናቱ አያሌ ጠላቶች ተነስተውባታል፣ በአራቱም ንፍቅ እየተነሱ ጦር አንስተውበታል፣ በግፍ ዘምተውባታል። እርሷ ግን ሁሉንም ድል አድርጋቸዋለች።
ለዘመናት ያጸናችውን ሀገረ መንግሥቷን፣ በደም...
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር አለባችሁ።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከሁሉም ከመላው ኢትዮጵያ ለተውጣጡ አዲስ ሠልጣኝ ሠራተኞች አቀባበል አድርጓል።
ሥልጠናው የሚሰጠው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሥተባባሪነት እንደኾነ ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ከሠልጣኞች ትንሿን ኢትዮጵያ መመልከታቸውን...
ያለበትን ሀገራዊ ኀላፊነት ለመወጣት እየሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ተቋሙን ለሚቀላቀሉ አዲስ ሠልጣኝ ሠራተኞች አቀባበል አድርጓል።
ሠልጣኞቹ ከሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች የተወጣጡ ናቸው። ሥልጠናውም የሚሰጠው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት እንደኾነ ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር...
” የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን አንድነት እና ወንድማማችነት የሚረጋገጥበት በዓል ነው” አፈጉባኤ አገኘሁ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በኢትዮጵያ በሁሉም መስክ የማንሰራራት ጉዞ ውጤት እየተመዘገበ ባለበት ወቅት የሚከበር መኾኑ ልዩ እንደሚያደርገው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናግረዋል።
በፌዴሬሽን ምክር...
ለሴቶች መብት መከበር እና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት መረጋገጥ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሴት መሪዎች ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት ከፍተኛ ሴት መሪዎች የተሳተፉበት የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የተገኙት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና...








