“የገዘፈ ታሪክ ባለቤቶች፤ የአሸናፊነት ወላጆች”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የገዘፈውን ታሪክ በገዘፈ ስብዕና ጽፈዋል፤ የገዘፈውን ታሪክ በረቀቀ ጀግንነት አትመዋል፤ በሚያስደንቅ ብልሃት አኑረዋል። በጀግንነት አሸናፊነትን ወልደዋል። በጀግንነት ነጻነትን አጽንተዋል። በአንድነት በታሪክ ገናናውን ነገር አድርገዋል። በጥበብ ምንም ቢኾን የማይጠፋውን ታሪክ...

“መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሀገር ዐቅም የሚፈቅደውን ርምጃ እየወሰደ ነው” ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን መንግሥት የመንግሥት ሰራተኛውን ሕይዎት ለማሻሻል የሚያስችል እርምጃዎችን መውሰዱን ተከትሎ መግለጫ አውጥቷል፦ ኢትዮጵያ ባለፉት ዘመናት የገጠሟትን የኢኮኖሚ ስብራቶች ለመጠገንና ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ግስጋሴ ለማፋጠን አዲስ የኢኮኖሚ...

መንግሥት የመንግሥት ሠራተኞችን የኑሮ ሁኔታን ለማሻሻል የሚያስችል አዳዲስ ማሻሻያዎችን ማድረጉን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት የሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞችን ጨምሮ የመንግሥት ሠራተኞችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሚያስችል አዳዲስ ማሻሻያዎችን ማድረጉን አስታውቋል። የደመወዝ እና የግብር ማሻሻያ የተደረገባቸውም ፡- የዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከ 4ሺህ 760 ብር ወደ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

አርባምንጭ በተፈጥሮ ስሪቷ ውብ ናት። በከተማዋ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ሥራዎች በቅርቡ በጎበኘንበት ወቅት የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክትን ተመልክተናል። ይኽ ሥራ በመጠነ ርዕዩ ግዙፍ በመሆኑ አርባምንጭ ታላላቅ ጉባኤዎችን እንድታስተናገድ ያስችላታል። ከዚህ ቀደም ከነበረን ምልከታ ሰፋ ብሎ...

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ63 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ኢንጂነር ጌቱ ገረመው አገልግሎቱ ከሀገር አቀፍ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም መጀመር ወዲህ ከፍተኛ...