የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና በባሕር ዳር ከተማ ተጀመረ፡፡
የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና በባሕር ዳር ከተማ ተጀመረ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ወደ ተምሳሌት ሀገር በተሻገረ ህልም እና በላቀ ትጋት፤ አስተማማኝ ነገን መሥራት" በሚል መሪ ሃሳብ ለክልሉ ከፍተኛ እና መካከለኛ...
“የአሚኮ 30ኛ ዓመት ሲከበር የኔም ልደት እንደኾነ ይሰማኛል” ጋዜጠኛ ፍሬሕይወት መንግሥቴ
"የአሚኮ 30ኛ ዓመት ሲከበር የኔም ልደት እንደኾነ ይሰማኛል" ጋዜጠኛ ፍሬሕይወት መንግሥቴ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሬዲዮ ብሮድካስት አገልግሎት ለሁሉ አቀፍ ዕድገት እና ልማት የአጋዥነት ሚናው ከፍተኛ ነው።
የአሁኑ አሚኮ የበፊቱ የአማራ ብዙኀን መገናኛ...
“አሚኮ የኀብረተሰብ ትምህርት ቤት ነው”
"አሚኮ የኀብረተሰብ ትምህርት ቤት ነው"
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የአማራ ብዙኀን መገናኛ ድርጅት የዛሬው አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በ1987 ዓ.ም በበኩር ጋዜጣ አማካኝነት መረጃን ለኀብረተሰቡ በማድረስ የማስተማር፣ የማሳወቅ፣ እና የማዝናናት ተግባሩን ጀምሯል።...
አሚኮ በ30 ዓመታት ጉዞው ለአካል ጉዳተኞች ድምጽ መኾን ችሏል።
አሚኮ በ30 ዓመታት ጉዞው ለአካል ጉዳተኞች ድምጽ መኾን ችሏል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ባለፉት 30 ዓመታት ጉዞው አካል ጉዳተኞች የሚገባቸውን ግልጋሎት እንዲያገኙ እና ተጠቃሚነታቸው እንዲረጋገጥ ሢሠራ ቆይቷል።
አሚኮ በጉዞው ውስጥ ከአካል ጉዳተኞች ጋር...
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከ500 በላይ የሚኾኑ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለዋል።
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከ500 በላይ የሚኾኑ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለዋል።
እንጅባራ: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰላም እና ፀጥታ መምሪያ የብሔረሰብ አሥተዳደሩን ሰላም ለማጽናት የተከናወኑ ተግባራት እና የተገኙ ስኬቶችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል።
የብሔረሰብ አሥተዳደሩ...