ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ...

ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በደረሰው የመንሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን በጋሞ ዞን በተከሰተው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ...

ነዳጅን በቁጠባ መጠቀም እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አሳሰቡ።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የነዳጅ አከፋፋዮች፣ማደያዎች እና ተጠቃሚዎች ነዳጅን በቁጠባ እንዲጠቀሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) አሳስበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በመካከላኛው ምሥራቅ በተፈጠረው ቀውስ የተነሣ ነደጅ ገዝተው የሚጠቀሙ...

የኮሪደር ልማት ሥራዎች ሀረር ታሪካዊ ከተማ ብቻ ሳትኾን ከዘመኑ ጋር እንደምትዘምን ያሳዩ ናቸው።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በኮሪደር ልማት የሀረር ከተማን ታሪክ እና ቀደምት ሥልጣኔ የሚመጥኑ ሥራዎችን ማከናወን መቻሉን የሀረሪ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሔኖክ ሙሉነህ ገልጸዋል። የክልሉ መንግሥት ማኅበረሰቡን በማስተባበር በኮሪደር ልማት ሥራዎች...

“መቄዶንያ ተስፋ ለቆረጡት ተስፋን የመለሰ ማዕከል ነው” ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ

  አዲስ አበባ፡ መጋቢት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ እና ባለቤታቸው በመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል። መቄዶንያ አረጋውያኑን ለመርዳት የጀመረውን የገቢ አሠባሠብ መርሐግብርም አስጀምረዋል። ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ "መቄዶንያ የርህራሄ እና...