ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ምንድን ነው?

  ባሕር ዳር: የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የቴክኖሎጂ እና የዲጂታል አገልግሎት ማሻሻያ ዕቅድ ነው፡፡ ስትራቴጂው ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2030 ታላቅ ልማትን በማስመዝገብ በምጣኔ ሃብት፣ በመንግሥታዊ አሥተዳደር እና በማኅበራዊ ዘርፎች ከፍተኛ ለውጥ ለማምጣት ያለመ...

ሕገ ወጥ ንግድን ለመግታት ቅንጂታዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል።

  አዲስ አበባ፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር የተንሰራፋውን ሕገ ወጥ ንግድ ለመግታት ቅንጂታዊ አሠራርን ማጠናከር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ገልጿል፡፡ ምክር ቤቱ "ሕገ ወጥ ንግድን እናስቁም፤ የሥራ ዕድል፣ ገቢን እና...

የጥቁር ሕዝቦች የማንቂያ ደወል ኢትዮጵያ!

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ የማይቀለብስው፤ የዓለምን ትኩረት የሰረቀው፤ የአይቻልምን መንፈስ እንዳይነሳ አድርጎ የቀበረው፤ ለአዕላፍት የተስፋ ብርሃንን የሰነቀ ታሪክ በሰው ዘር መገኛ ሀገር ተከሰተ። ዐይኖች ሁሉ ወደ አፍሪካ ወደ ፀሐይ መውጫ ተመለከቱ፤ ጆሮዎች...

“130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅቱ ተጠናቅቋል” የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ.ር)

  አዲስ አበባ፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በድምቀት ለማክበር የተደረጉ ቅድመ ዝግጅቶችን በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ.ር) "130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በላቀ ድምቀት ለማክበር ዝግጅቱ ተጠናቅቋል"...

“ጀግንነት እና አሸናፊነት ከቅድመ አያቶቻችን የወረስነው ማንነታችን ነው” ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከለካያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ እና የሰሜን ምእራብ እዝ የሠራዊቱ መሪዎች እና አባላት 130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በባሕርዳር አክብረዋል። በዝግጅቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የምሥራቅ እዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል...