ግድቡ በኢትዮጵያዊነት ኅብር ፀንቶ የመቆም የአሸናፊነት ኒሻን ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁን የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እና መሐል ሜዳ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ የተለያዩ መልዕክቶች ተላልፈዋል። 👉 ታላቁ...

የሕዳሴ ግድብ በራስ አቅም የተገነባ የአንድነት እና የአብሮነት ውጤት ነው፡፡

ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ እና ሞጣ ከተማ አሥተዳደር በጋራ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ሕዝቡ የተለያዩ መልዕክቶችን አሰምቷል። የድጋፍ...

ሕዳሴ የአንድነታችን እና የአብሮነታችን ምሰሶ ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በደቡብ ወሎ ዞን አማራ ሳይንት ወረዳ አጅባር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተለያዩ መልዕክቶች ተላልፈዋል። 👉በኀብረት...

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ሌሎች ሀገራዊ የታቀዱ የልማት ሥራዎችን ለማከናወን ተነሳሽነትን ይፈጥራል።

ደባርቅ፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅን ተከትሎ ሕዝባዊ ሰልፍ በዳባት ከተማ እና ወረዳ ተካሂዷል። በሰልፉ መርሐ ግብር የተገኙት የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው ውቤ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ...

ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን ከፍታ ዳግም ያሳየንበት ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የስናን ወረዳ ነዋሪዎች የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅ አስመልክቶ የደስታ የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። ነዋሪዎች ደስታቸውን በተለያዩ መልእክቶች ገልጸዋል። ‎ ‎ከስናን ወረዳ ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት የተገኘ መረጃ...