“ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በቂ ማብራሪያ ሰጥታለች” ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፡ መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ የሕዳሴ ግድብ መመረቅ ኢ ፍትሐዊ የነበረውን የውኃ አጠቃቀም ትርክት ቀይሮታል ብለዋል። የዓባይ የውኃን አጠቃቀም ወደ ፍትሐዊ አቅጣጫ...

የፍርድ ቤት መጥሪያ አቀባበልና ተጠያቂነቱ

ባሕር ዳር: መስከረም 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ ሰዎች መጥሪያ ለምን እንደሚሰጥ፣ በማን እንደሚሰጥ እንዲኹም መጥሪያውን ተቀብሎ አስፈላጊውን መረጃ ለፍትሕ ተቋማት በመሥጠት በኩል በውል ያለመረዳት ውስንነቶች ይስተዋላሉ። አንዳንዴም ድንጋጤ፣ ፍርሃት ወይም በተቃራኒው ደግሞ ግድ የለሽነት፣...

የሕግ ማስከበር ሥራዎች ውጤት እያመጡ ነው።

ደብረ ማርቆስ: መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር በጸጥታ እና የሕግ ማስከበር ተግባራት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው። ውይይቱ በ2017 በጀት ዓመት የተሠሩ የጸጥታ ተግባራትን በመገምገም የቀጣይ ሥራዎችንም ለማመላከት እንደሚያስችል...

ሕዳሴ የአንድነት እና የኅብረ ብሔራዊነት ማሕተም ነው።

ባሕርዳር: መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል። በኢትዮጵያውያን አንድነት እና ኅብረት የተገነባው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከተጠናቀቀ በኋላ ኢትዮጵያውያን ወደ...

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ስንተባበር የማንሠራው ታሪክ እንደሌለ ማሳያ ነው።

አዲስ አበባ: መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ዓባይ የዓመታት ቁጭታችን የተወጣንበት፤ በኅብረት የገነባነው የመቻላችን ምልክት ነው፤ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ...