“የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብ የሕዳሴን ድል በሌሎች ልማቶች ለመድገም ተነስቷል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በብዝኃነት የደመቀውና የልማት አርበኛ የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብ የሕዳሴን ድል በሌሎች ልማቶች ለመድገም ተነስቷል ነው ያሉት።
ተባብሮ፣...
የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎትን ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።
አዲስ አበባ: መስከረም 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ስማርት የዲጂታል ጤና አቅርቦት ሰንሰለት ለማዘመን የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱ በዋናነት በመላ ሀገሪቱ የመድኃኒት እና የሕክምና ዕቃዎች ፍሰትን የሚያቀላጥፍ...
“አካል ጉዳተኝነት ሕልምን እውን ከማድረግ አያግድም”
ደባርቅ: መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ከወሰዱ የደባርቅ ከተማ ተማሪዎች መካከል ተማሪ አብርሃም ገብረ ሕይወት ከፍተኛውን ነጥብ አስመዝግቧል። የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪ የኾነው ተማሪ አብርሃም 514 ውጤት ነው ያስመዘገበው።
ተማሪ አብርሃም...
” በድጋፍ ሰልፉ የተስተጋባው የአፋር ሕዝብ ድምጽ የኢትዮጵያን ብሩህ ዘመን ዕውን ለማድረግ ያለመ...
ባሕር ዳር: መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያ ምድረ ቀደምትነት የምስክር ማሕተም በሆነው አፋር ዛሬም የኢትዮጵያ ሰንደቅ በድል ሰልፍ ከፍ ብሎ ውሏል ብለዋል።
የአፋር መሬቱም ሰውም...
ሕዳሴ በደም የከበረ፣ በላብ የታሰረ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል።
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን በተለያየ መንገድ እየገለጹ ነው።...








