ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት መሪዎች ሹመት ሰጡ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት መሪዎች ሹመት ሰጥተዋል። 1ኛ. እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) -የብሔራዊ ባንክ ገዥ 2ኛ. ወ/ሮ እናታለም መለስ - በሚንስትር ማዕረግ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ኀላፊ አድርገው ሾመዋል።

ሕዳሴ ሁሉንም ያስተሳሰረ እና አንድነትን ያጠናከረ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ የተለያዩ መልዕክቶች ተላልፈዋል። ግድቡ የሀገራዊ አንድነት ውጤት ነው፤ በኅብረት ችለናል፤ ለአንድ...

“በሶማሌ ክልል ያየነው የድጋፍ ሰልፍ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ስንቅ የሚሆን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሶማሌ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል። ሰልፉን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የስንዴ እና የሩዝ...

በህዳር ወር በሚካሄደው 10ኛው የከተሞች ፎረም ከ150 በላይ ከተሞች ይሳተፋሉ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍር ክልል የሚዘጋጀውን 10ኛውን የከተሞች ፎረም አስመልክቶ የመሰረተ ልማት ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ ፎረሙ በሰመራ ሎጊያ ከተማ ከህዳር 06 እስከ 10/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን...

የኅብረት ሥራ ማኅበራት ገበያን ማረጋጋት እንዲችሉ መደገፍ እና አቅማቸውን ማሳደግ ይገባል።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኅብረት ሥራ ማኅበራትን የገበያ ድርሻ ማሳደግ ዓላማ ያደረገ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌትነት ታደሰ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ገበያን በማረጋጋት በኩል የተሻለ ሚና...