ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአዘርባጃን ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአዘርባጃን ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በአዘርባጃን ባደረግኩት የመጀመሪያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ላደረጉልኝ ሞቅ ያለ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባኩ የክብር ዓደባባይ የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ።

ከውይይቱ ቀደም ብሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ልዑካቸው በባኩ የክብር ዓደባባይ እና የድል ሀውልት የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ሥነ-ስርዓት አከናውነዋል። እነዚህ ሀውልቶች የሕዝቡን የማይበገር አንድነት የሚወክሉ ሲሆን፤ ለአዘርባጃን አንድነት መስዋዕትነት ለከፈሉ ሁሉ ያለንን ጥልቅ...

የአትላንቲክ ኢኒሼቲቭ እና የኢትዮጵያ የባሕር በር የመሻት ጉዳይ

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ ባሕር በር አልባ የኾኑ ሀገራት የንግድ አስተዋጽኦ ላይ ያላቸው ተጽዕኖ የቀጨጨ መኾኑ ይነገራል። እነዚህ ሀገራት በየዓመቱ ከሚያመርቱት ጥቅል ምርት አብዛኛውን ለወደብ ኪራይ ሲያውሉ መውጫ በማጣታቸው የሚደርስባቸው የምርቶች...

የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ለይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ።

  ባሕር ዳር: የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚኒስትር ድኤታ...

በአብሮነት በተደመረ እሳቤ ውስጥ ኾኖ ሀገር ለማቅናት ምርጫ ትልቅ መሳሪያ ነው።

  ባሕርዳር፡ የካቲት 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ "በሴቶች ተሳትፎ የፀናች እና የበለጸገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የሴቶች መድረክ በባሕርዳር አካሂዷል። የኢፌዴሪ ሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ እና የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች...