“የተገነቡት የመሠረተ ልማት ሥራዎች ካለፉት ዓመታት በላቀ ሁኔታ የከተማዋን እንቅስቃሴ ያነቃቁ ናቸው” ርእሰ መሥተዳድር...

ጎንደር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከክልሉ እና ከፌዴራል መንግሥት እንዲሁም ከኅብረተሰቡ ጋር በጋራ በመኾን ያስገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች እያስመረቀ ነው። ‎ ‎በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ...

“የሕዳሴን ድል መርህ እና አርዓያ ያደረገ ልማት ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በቀጣይ ይጠበቃል” ምክትል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል። የድጋፍ ሰልፉን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ...

የገበያ ማዕከል መገንባት የንግድ ሥርዓቱን ያዘምነዋል።

ጎንደር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ‎በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የተገነባውን የአይራ የግብይት ማዕከልን መርቀው ለአምራች እና ሸማቾች ክፍት አድርገዋል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው የተጠናቀቀው የገበያ...

የማኅበረሰቡን ጤና ለማሻሻል የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት።

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ልማት እና ጸረ ወባ ማኅበር “ወባን በእኛ ሃብት፣ በእኛ ዕውቀት እና ገንዘብ አናጠፋለን" በሚል መሪ መልዕክት 27ኛ የምሥረታ ዓመቱን አክብሯል። ማኅበሩ ያከናወናቸው ሥራዎችም በዕለቱ ቀርበዋል። በመርሐ ግብሩ ላይ...

“ጊዜዬን በአግባቡ መጠቀም ለውጤት አብቅቶኛል” ከፍተኛ ውጤት ያስመገበች ተማሪ

ደሴ፡ መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር አቀፍ ፈተናን በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ 577 ውጤት ማስመዝገብ ችላለች ተማሪ አና ብሩክ። በ2017 የትምህርት ዘመን በደሴ ከተማ የመምህር አካለ ወልድ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዋ አና ብሩክ...