የመስቀል በዓል ሥርዓቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር ሀሉም የድርሻውን እንዲወጣ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ጠየቁ።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በ2018 የመስቀል በዓል አከባበር ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን...
የተሽከርካሪ አደጋን ለመቀነስ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሃን ያለውን የመንገድ ኮሪደር የሚሸፍን የተሻሻለ የትራፊክ ማስከበር እና የድህረ አደጋ ምላሽ አሰጣጥ የሙከራ ፕሮጀክት ይፋ ኾኗል።
በመርሐ ግብር ትውውቁ ላይ የተገኙት የመንገድ ደኅንነት እና የመድን...
ሕዳሴ የአንድነት መገለጫ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል።
በሕዝባዊ ሰልፉ የተለያዩ መልዕክቶች ተላልፈዋል። ከድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው በኅብረት...
የቱሪዝም አውደ ጥናት እና አውደ ርዕይ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሆሳዕና ከተማ "ቱሪዝም ለዘላቂ ለውጥ" በሚል መሪ መልዕክት የቱሪዝም አውደ ጥናት እና አውደ ርዕይ መካሄድ ጀምሯል።
ቱሪዝም ሚኒስቴር የዓለም የቱሪዝም ቀንን አስመልክቶ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጋር በመተባበር በክልሉ የተለያዩ...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦
ባሕር ዳር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ የኢትዮጵያ ተራሮች በሸለቆ እና በሜዳ ገሰግሶ እንደሚገናኘው ታላቁ ዓባይ የብዝሃነት ቤት በሆነችው ድሬዳዋ የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ ዛሬ የድጋፍ ሰልፍ ተደርጓል፡፡
የሕዳሴ ግድብ ከጫፍ እስከ ጫፍ በሁሉም የኢትዮጵያ...








